የሌላ አገር ዜጋ ለሆኑ

ሐ. የሌላ አገር ዜጋ ለሆኑ ወይም በትውልድ ኢትዮጵያዊ  መታወቂያ ካርድ ለሌላቸው ወይም አገልግሎቱ የፀና የኢትዮጵያ ፓስፖርት የሌላቸው
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
1 በአማርኛና በእንግሊዝኛ ጽፈው ያዘጋጅቱን ውክልና በመጀመሪያ ባሉበት ስቴት ኦፊስ ቀጥሎ ዋሽንግትን ዲሲ በሚገኘው ስቴት ዲፓርትመንት በመላክ አረጋግጦ ማምጣት
2 የአገልግሎት ክፍያ $94.80 ዶላር ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ መኒ ኦርደር /Money Order/
3 የመጠየቂያ ቅጽ መሙላት(Click here to download a Form)
4 ውክልናውን በፖስታ ቤት በኩል የሚልኩ ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ Tracking Number ያለው (UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL ) ከነቴምብሩ አብሮ መላክ