ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ለያዙ

ለ. ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ለያዙ
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
1 ውክልናውን አዘጋጅቶ ማቅረብ/መላክ
2 የታደሰ ትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ኮፒ
3 የአገልግሎት ክፍያ $61.20 ዶላር ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ መኒ ኦርደር /Money Order/
4 የመጠየቂያ ቅጽ መሙላት(Click here to download a Form)
5 ውክልናውን በፖስታ ቤት በኩል የሚልኩ ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ Tracking Number ያለው (UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL ) ከነቴምብሩ አብሮ መላክ